የሙራድ ደንብ በአማርኛ
በረቂቅ የሙራድ ደንብ ላይ በተካሄደው ዓለም አቀፍ ምክክር ወቅት የተገኘውን እጅግ ጠቃሚ እና ሰፊ ግብአት እና ምክረ ሃሳቦች ተከትሎ የተጠናከረ ግምገማ እና የማሻሻያ ሂደት ተደርጎ ተጠናቋል። ይህ የማሻሻያ ሂደት ተጎጂዎችን እና ሌሎች ባለሙያዎችን በጽሁፍ ግምገማዎች እና በረቂቅ ማሻሻያዎች ላይ በተደረጉ ወርክሾፖች አሳትፏል። ይህም በሚያዚያ 5 ቀን 2014 ዓ.ም ይፋ የተደረገውን “ለስራ ሊውል” የሚችለውን አይነት የሙራድ ደንብ (“ስልታዊ እና ከግጭት ጋር የተያያዘ ወሲባዊ ጥቃትን የሚመለከት መረጃን መሰብሰብ እና መጠቀመን የሚመለከት ዓለም አቀፍ የሥነ፟-ምግባር ደንብ”) ") አስከትሏል፡፡
የመጨረሻያልሆነነገርግንበስራላይሊውልየሚችለውየሙራድደንብየአማርኛቅጂከዚህበታችቀርቧል።ይህደንብስለስልታዊእናከግጭትጋርየተያያዘወሲባዊጥቃትን (SCRSV) በተመለከተደህንነቱለተጠበቀ፣ውጤታማእናሥነምግባራዊየሆነየመረጃአሰባሰብመነሻመስፈርቶችንማንፀባረቅመቀጠሉንለማረጋገጥበየጊዜውየሚገመገምህያውሰነድነው፡፡